
@webdajmu
About: ❖ርቱዓ ሃይማኖት❖ ❖ርትዕት ሃይማኖቶሙ ለቅዱሳን አበዊነ❖ "የእግዚአብሔር ሰው ፍፁምና ለበጎ ስራ ሁሉ የተዘጋጀ ይሆን ዘንድ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት መጽሐፍ ሁሉ ለትምህርትና ለተግሣጽ ልብንም ለማቅናት በጽድቅም ላለው ምክር ይጠቅማልና (፪ጢሞ፫፥፲፯)" ★ በየእለቱ አጥንትን የሚያጠነክሩ መንፈስን የሚያለመልሙ ጽሁፎችን ለማግኘት ይቀላቀሉን ለአስተያየት @rituaHM